Skip to main content
Konso News

Konso News

By Konso News

It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.
Available on
Google Podcasts Logo
Pocket Casts Logo
RadioPublic Logo
Spotify Logo
Currently playing episode

018 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

Konso NewsMay 04, 2021

00:00
13:43
344 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

344 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ነሐሴ 26  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) 3ኛው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ በካራት ከተማ እየተካሄደ ነው

2) በቅርቡ የተመሠረተው አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የካቢኔ አባላቱን ዝርዝር ይፋ አደረገ

3) የትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን በካድሬነት ሳይሆን በብቃታቸው ብቻ እንደሚመረጡ ተነገረ

Sep 01, 202313:00
343 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

343 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 28  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) በኮንሶ ዞን የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ

2) የካራት ከተማ ተሽከርካሪ ባለንብረቶችና የግል ማህበራት እየተገነባ ያለውን የካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ጎበኙ

3) የዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከሥርቆትና ከኩረጃ ነጻ ሆኖ መጠናቀቁን ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ

4)   የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በግልጭት ውስጥ ያሉ ወገኖች በሰለጠነ አካሄድና በሰላማዊ መንገድ ተወያይተው እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች

Aug 04, 202311:58
342 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

342 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 21  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) በኮንሶ ዞን የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የዚህ አመት የዕቅድ አፈጻጸሞችና የመጪውን አመት ዕቅዶች ግምገማ ማካሄዳቸው ተገለጸ

2) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ፍኖተ ካርታ እንደሚፈራረሙ ገለጹ

3) ሦስት ሺህ ተሽከርካሪዎችን ጭና በመጓዝ ላይ የነበረች መርከብ መቃጠሏ ተገለጸ

Jul 28, 202308:21
341 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

341 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 14  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኮንሶ ልማት ማህበር አባል ተቋም ሆነ

2) የኮንሶ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ለዩንቬርስቲ መግቢያ ፈተና መዘጋጀታቸው ተገለጸ

3) የመውጫ ፈተና ላላለፉ ተማሪዎች ዲግሪ የሚሰጡ ተቋማት በሕግ ተጠያቂ እንደሚሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

4) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት ዕጩዎች ሲቀርቡ ምክክር እንዲደረግ ጥያቄ አቀረበ

Jul 21, 202316:06
340 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

340 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 7  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) በአባላት ድጋፍ የተጀመረው የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ግንባታ እንዲፋጠን አባላት እንዲረባረቡ የኮንሶ ልማት ማህበር ጥሪ አቀረበ

2) የአካባቢ ምርጫን በቀጣዩ ዓመት ለማካሄድ፤ በጀትን ጨምሮ ሌሎች “አስፈላጊ ነገሮች” መመቻቸት እንዳለባቸው ምርጫ ቦርድ ገለጸ 

3) ኢትዮጵያ እና ግብጽ በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአራት ወራት ውስጥ ወደ ስምምነት ለመምጣት ተስማሙ

4) ዛንዚባር ጸጉራቸውን ሽሩባ በሚሰሩ ወንዶች ላይ እገዳ ጣለች

Jul 14, 202313:54
339 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

339 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሰኔ 30  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በኮንሶ ዞን ጉብኝት አደረጉ

2) የፌዴሬሽን ምክር ቤት “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” በሚል ስያሜ አዲስ ክልል እንዲደራጅ ውሳኔ አሳለፈ

3) ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ “ሀገሪቱ ወደ ሁለንተናዊ ቀውስ እያመራች ነው”’ መባሉን ውድቅ አደረጉ

4) በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ቤተ መንግስት ዋይት ሃውስ ኮኬይን አደንዛዥ እጽ ተገኘ

Jul 07, 202311:07
338 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

338 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) የኮንሶ ባህል ፌስትቫ ክብረ በዓል መጀመሩ ተገለጸ

2) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ሰብሳቢዋ ድንገተኛ ስንብት በተለያየ ስሜት እንደተቀበሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ

3) አሜሪካ ኢትዮጵያን ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጻሚ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች

Jun 30, 202312:23
337 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

337 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ ክልላዊና ብሔራዊ ፈተና ስለሚወስዱ ተማሪዎች መረጃ ሰጠ

2) የኮንሶ ባህል ፌስቲቫል ሰኔ 23 ሊጀመር ነው

3) በወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ባዶ መታወቂያ እየሞላ ለመራጮች ሲያድል የነበረ ግለሰብ መያዙ ተገለጸ

4) የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት በፓርቲ መስመር እንዳይደፈጠጥ ትኩረት እንዲደረግ ተጠየቀ

5) ኢትዮጵያ አበዳሪ ተቋማት ቃላቸውን እንዲያከብሩ ጠየቀች

Jun 23, 202316:15
336 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

336 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሰኔ 9  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) አጫጭር ሳምንታዊ ኮንሶ ነክ ዜናዎች

2) በሕገ መንግሥቱ ላይ የታሰበው ማሻሻያ በገለልተኛ ተቋማት እንዲመራ ተጠየቀ

3) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የባሎች ትምህርት ቤት” ተከፈተ

Jun 16, 202316:34
335 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

335 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሰኔ 2  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች

2) ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ

3) በትግራይ ተቋርጦ የነበረው የምግብ ዕርዳታ እንዲጀምር አቶ ጌታቸው ጥያቄ አቀረቡ

4) ናይጀሪያ የዩንቨርሲቲ መምህራን ከተማሪዎቻቸው ጋር ጾታዊ ግንኙት እንዳይጀምሩ የሚከለክል ህግ አወጣች

Jun 09, 202313:06
334 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

334 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ግንቦት 25  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች

2) ብልጽግና ፓርቲ “ፍላጎታቸውን በኃይል ለማሳካት የሚጥሩ ጽንፈኛ” አካላት “በእጅጉ ፈትነውኛል” አለ 

3) በሽግግር ፍትሕና ተጠያቂነት ዙሪያ ለመነጋገር የአሜሪካው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው ተባለ

4) አሜሪካ ከሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ጋር ግንኙነት ባላቸው ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች

Jun 02, 202313:17
333 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

333 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ግንቦት 18  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች

2) የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ ከተደረገባቸው 225 ሠራተኞች ውስጥ 40 በመቶዎቹ ሕገወጥ መሆናቸው ተገለጸ

3)  ዩኒቨርሲቲዎች በዋጋ ግሽበት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን መመገብ በማይችሉበት ደረጃ ላይ መሆናቸው ተነገረ

4)  የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪ በደቡብ አፍሪካ ተያዙ  

May 26, 202316:00
332 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

332 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ግንቦት 11  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች

2) የሕዝብና ቤት ቆጠራ በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ይካሄዳል ተባለ

3) ሕወሓት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ተቃኝቶ እንዲስተካከል ጥያቄ አቀረበ

May 19, 202313:26
331 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

331 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ግንቦት 04  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች

2) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ሦስት የቁጫ ፓርቲ አባላትን አባረረ

3) ነዳጅ ማደያዎችን የሚቆጣጠር አዲስ ቴክኖሎጂ በሥራ ላይ ሊውል ነው ተባለ

4) የሮኬት ጥቃት የደረሰባት እስራኤል ከፍተኛ የጋዛ የጦር አዛዥ መግደሏን አስታወቀች

May 12, 202314:40
330 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

330 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 27  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች

2) ኦነግ ሸኔና መንግስት በታንዛኒያ እያደረጉ የነበረው የሰላም ውይይት ያለስምምነት ተጠናቀቀ

3) በአማራ ክልል መከላከያ ሰራዊትና ታጣቂዎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ግጭት ውስጥ መግባታቸውን ኢሰመኮ ገለጸ

4) በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን ሩሲያ አስታወቀች

May 05, 202314:32
329 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

329 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 20  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) ሳምንታዊ ኮንሶን የሚመለከቱ አጫጭር ዜናዎች

2) በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት 11 ሰዎች ተገደሉ

3) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ሀላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ መገደላቸው ተገለጸ

4) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጦርነቱ ውስጥ ከገቡት  የሱዳን ጀነራሎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ

Apr 28, 202310:14
328 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

328 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest

የዕለተ ዓርብ ሚያዝያ 13  ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡

1) ሳምንታዊ አጫጭር ኮንሶ ነክ ዜናዎች

2) በኮንሶ ዞን በዓይነቱ ልዩ የሆነ የመምህራን ስልጠና ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ

3) በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጎጂዎች የካሳ ፈንድ እንዲቋቋም ተጠየቀ

4) በሱዳን በተቀሰቀሰ ጦርነት ከ300 በላይ ንጹሃን ተገደሉ

Apr 21, 202314:06
327 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

327 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሰኞ ጥር 01 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

  1. በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ከጸጥታ ችግሮች ነጻ እንዲሆን የዞኑ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ
  2. ኢትዮጵያ በትክክለኛ ግንዛቤ ላይ የተመሠረተ ሕገ መንግሥት ማበጀት እንደሚገባት ማሳሰቢያ ተሰጠ
  3. በአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና በአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሠራቱ ተገለጸ
Jan 09, 202313:12
326 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

326 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን በሚገኙ የመካነ ኢየሱስና የአካለ ኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናት መካከል የአንድነትና የሰላም ኮንፍራንስ ተካሄደ

2. ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ

3. በሴኔጋል ነፍሰጡር የፓርላማ አባልን በጥፊ የመታው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

Jan 04, 202310:32
325 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

325 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሐሙስ ታህሣሥ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. የመንግስትና የህወሓትን የሰላም ስምምነት የሚቆጣጠርና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን መቋቋሙ ተገለጸ

2. በአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማና መዝሙር ጋር በተያያዘ የተፈጠሩ ችግሮች በህግና ፖሊሲ መሠረት እንዲፈቱ ኢሰመኮ አሳሰበ

3. የኮሮና ቫይረስ የመራባት ሂደትን የሚገታ አዲስ መድሃኒት መሠራቱ ተገለጸ

Dec 29, 202208:60
324 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

324 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ማክሰኞ ታህሣሥ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ እየተካሄደ ነው

2. የመከላከያ ሰራዊት በመቀሌ ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ስራውን በዚህ ሳምንት እንደሚጀምር ተገለጸ

3. አሜሪካ እና ኔቶ ሩሲያን ለማጥፋት በዩክሬን የጦር ሜዳ ላይ ድልን መቀዳጀት ይፈልጋሉ ተባለ

Dec 27, 202209:28
323 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

323 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ዓርብ ታህሣሥ 14 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ መሥመር ተመርቆ መከፈቱ ተገለጸ

2. የፌደራል መንግስትና የህወሓት አመራሮች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ መቀሌ ላይ ተገናኝተው ይመክራሉ ተባለ

3. በእስራኤል የተሠራው በራሪ ተሽከርካሪ የበረራ ሙከራ አደረገ

Dec 23, 202211:30
322 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

322 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር በቀጠናዊ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ውይይት መካሄዱ ተገለጸ

2. በኮንሶ ዞን ለአዲሱ “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ነው

3. ብሪታንያ ገንዘቧን ቀየረች

Dec 21, 202209:41
321 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

321 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሰኞ ታህሣሥ 10 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. የኮንሶ ዞን የሥራ ዕድል ፈጠራና እንተርፕራይዞች መምሪያ ከ10 ሺህ ሥራ ፈላጊ ወጣቶችን መለቱን አስታወቀ

2. የፌደራሉ መንግስት በአዲስ አበባ ባሉ ትምህርት ቤቶች የኦሮምያን  ባንዲራ ለማውለብለብና መዝሙር እንዲዘመር የሚደረገው ግፊት እንዲቆም የፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ መሰጠቱ ተገለጸ

3. አርጀንቲና ከ36 አመታት በኋላ ለ3ኛ ጊዜ የዓለምን ዋንጫ አነሳች

Dec 19, 202210:17
320 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

320 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ረቡዕ ታህሣሥ 05 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በምግብ ቤት ላይ የቦምብ ጥቃት በመፈጸም ለንጹሃን ሞት ምክንያት በሆኑ ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ተበየነ

2. ፌስቡክ ኩባንያ በኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት የሁለት ቢሊዮን ዶላር ክስ ተመሠረበት

3. ኤክቶላይፍ የተሰኘና በአመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርት ኩባንያ በጀርመን አገር መከፈቱ ተገለጸ

Dec 14, 202210:42
319 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

319 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሰኞ ታህሣሥ 03 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል የዕርቀ ሰላም ኮንፍረንስ ተካሄደ

2. የብልፅግና ፓርቲተወካይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡ የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስብሰባ ጠራ

3. አሜሪካ የቀዝቃዛው የዓለም ጦርነትን ስህተት በአፍሪካ እንደማትደግም አስታወቀች

Dec 12, 202212:41
318 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

318 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሐሙስ ህዳር 29  ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው

2. በኦሮሚያ ክልል ግጭቶችና ጥቃቶች የሚከሰቱባቸው ቦታዎች መጨመራቸውን ኢሰመኮ ገለጸ

3. ወንድ ልጅን መጸነስ የሚያስችለው የዋይ ክሮሞዞም በመጥፋት ላይ መሆኑን ሳይንቲስቶች ተናገሩ

Dec 08, 202211:58
317 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

317 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ስኞ ህዳር 26  ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. ጄዊሽ ቮይስ ሚኒስትሪስ የተሰኘ ድርጅት በካራት ከተማ ነጻ የህክምና አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ

2. በኮንሶና በዲራሼ ህዝቦች መካከል የተከሰተውን አለመግባባት ለመፍታት የሰላም ኮንፍረስን ተካሄደ

3. በሙስና የተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ነው

4. ኢንዶኔዥያ ከጋብቻ ውጪ የሚደረግ ወሲባዊ ግንኙነትን በወንጀልነት የሚቀጣ ህግ ልታጸድቅ ነው

Dec 05, 202213:31
316 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

316 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሐሙስ ህዳር 22  ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ሥራ ላላገኙ ወጣቶች ስልጠና መሰጠቱ ተገለጸ

2. የአንደኛ ደረጃ ትምህርት መማሪያ መጻሕፍትን ለማሳተም 29 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

3. መንግስት "የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቅ የሚፈቱበትን ዕቅድ በተመለከተ ምክክር እየተደረገ ነው” አለ

4. ናይጀሪያ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርትእንዳይሰጡ አገደች

Dec 01, 202214:34
315 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

315 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሐሙስ ህዳር 15  ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በአምቡላንስ ከባድ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋዉሩ የተያዙ ግለሰቦች በእሥራት ተቀጡ

2. የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተመሰረተበትን አንደኛ ዓመት፤ በመጪው ቅዳሜ ሊያከብር ነው

3. በፍላጎት ላይ የተመሠረተ ብሔራዊ የውትድርና አገልግሎት የተካተተበት አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

Nov 24, 202213:03
314 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

314 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ረቡዕ ህዳር 14  ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን ለአሽከርካሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሰጠቱ ተገለጸ

2. በታጠቁ ኃይሎች በኩሱሜ ብሔረሰብ ላይ ከፍተኛ እንግልት እየደረሰ ነው

3. በስምምነቱ አተገባበር ጉዳይ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መወያየታቸው ተገለጸ

4. ቱርክ በከባድ ርዕደ መሬት ተናጠች

Nov 23, 202211:06
313 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

313 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሰኞ ህዳር 12  ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. የኮንሶ ልማት ማህበር ከጂ አይ ዚ ባገኘው ድጋፍ በአማሮ ልዩ ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን መሥራቱን አስታወቀ

2. በኮንሶ ዞን የመብራት ችግር በባንኮች ላይ የንብረት ውድመትና ከፍተኛ ኪሳራ እያስከተለ መሆኑ ተገለጸ

3. የግብጽ እና ቱርክ መሪዎች ከአስርት አመታት ውጥረት በኋላ በዓለም ዋንጫ ተጨባበጡ

Nov 21, 202208:17
312 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

312 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሐሙስ ህዳር 8  ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. ካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ያሉበትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመቅረፍ ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

2. ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሌብነትከኢትዮጵያ የጸጥታ ሥጋቶች እኩል እንቅፋት መሆኑን ገለጹ

3. ኢትዮጵያ ለኬንያ የኤሌክትሪክ ሀይል መሸጥ ጀመረች

4. የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊዮን መድረሱ ተገለጸ

Nov 17, 202213:23
311 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

311 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ረቡዕ ህዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. የኮንሶ ልማት ማህበር ሁለገብ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው ግንባታ ለማከናወን እያቀደ መሆኑን አስታወቀ

2. በኮንሶ ዞን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

3. ሀገር መከላከያ በትግራይ ክልል ለሚያካሂዳቸው ሥራዎች የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

4. በአንድ ወቅት ከኦባማ ጋር የደነሱት አዛውንት ሴት በ113 አመታቸው አረፉ

5. የወንዶች የዘር ፍሬ መጠን ከ50 በመቶ በላይ መቀነሱ ተገለጸ

Nov 16, 202217:04
310 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

310 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሰኞ ህዳር 5  ቀን 2015 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን ቀደም ሲል ባጋጠሙ የጸጥታ ችግሮችና ድርቅ ምክንያት ከተጎዱ ወገኖች 84 በመቶ ያህሉ እርዳታ ማግኘታቸውን የዞኑ መንግሥት አስታወቀ

2. በመጭበርበሩ ምክንያት ተሰርዞ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ነገ ይወጣል ተባለ

3. የሃይማኖት ተቋማት የሚመሩበት የፖሊሲና አዋጅ ዝግጅት መጀመሩ ተገለጸ

Nov 14, 202210:11
309 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ (ሰበር) አንኳር ዜና || Konso News | Konso News Special (Breaking) News

309 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ልዩ (ሰበር) አንኳር ዜና || Konso News | Konso News Special (Breaking) News

የዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል ላለፉት 10 ቀናት ሲደረግ የነበረው ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ

Nov 02, 202206:35
308 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

308 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሰኞ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. በሐዋሳ የሚኖሩ የኮንሶ ተወላጆች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 18 ኩንታል የበቆሎ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ

2. በኮንሶ ዞን የመጀመሪያው የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ማህበር መቋቋሙ ተገለጸ

3. አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ከዛሬ ጀምሮ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ይደረጋል ተባለ

4. የብሪታኒያ ንግስት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ የቀብር በዛሬው ዕለት በልዩ ክብር ተከናወነ

Sep 19, 202211:49
307 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

307 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሐሙስ መስከረም 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን የሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ

2. “አጫይላ” የተሰኘ የህጻናት የአፋ ኾንሶ ፕሮግራም ሥርጭት በFM 90.9 ሊጀመር ነው

3. የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መስጠቱ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ተገለፀ

4. የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የመኪና አደጋ ደረሰባቸው ተባለ

Sep 15, 202209:53
306 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

306 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ረቡዕ መስከረም 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. “ኮንሶን እናስተዋውቅ” በሚል መሪ ሐሳብ በዘመን መለወጫ ቀን የተዘጋጀው የቁንጅናና ባህልን የማስተዋወቅ ውድድር በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ

2. በብልፅግና ጉባዔ፣ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ መሰየሙ ትክክል እንዳልነበር ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

3. ዊሊያም ሩቶ 5ኛው የኬንያ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሃላ ፈፀሙ

Sep 14, 202211:09
305 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

305 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሰኞ መስከረም 2 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. ሄስ ትራቭል ኢትዮጵያ በኮንሶ ዞን በ180 ሚሊዮን ብር የእንቨስትመንት ተቋማት እየገነባ ነው ተባለ

2. ህወሓት ጌታቸው ረዳን እና ጄነራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤን ያከተተ ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን አስታወቀ

3. የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመጓጓዣና ሌሎች ወጪዎችን በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገለጸ

4. ኤምባሲዎች በግቢያቸው ስብሰባ ከማድረጋቸው በፊት ለመንግሥት እንዲያሳውቁ ትዕዛዝ ተላለፈ

Sep 12, 202216:40
304 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

304 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሐሙስ ጳጉሜ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. የኮንሶ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታዎች ዙሪያ መከረ

2. ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ምንም ዓይነት ግብይት እንዳይደረግ ከለከለ

3. ሩሲያ፤ በቁጥጥሯ ስር ባሉ የዩክሬን ግዛቶች በመጪው ህዳር ወር “ህዝበ ውሳኔ” ልታካሂድ ነው

4. አፕል ኩባንያ በአደጋ ወቅት ኔትዎርክ ከሌለበት ስፍራ በሳታላይት አማካይነት መልዕት የሚልክ አይፎን 14 የተሰኘን  ይፋ አደረገ

Sep 08, 202215:20
303 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

303 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ረቡዕ ጳጉሜ 2 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. የኮንሶ ዞን የሰው ሀብት ልማት ምጣኔ ለመጨመር የሚረዳ የመረጃ ቋት ለማዘጋጀት እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው

2. ‹‹ኢትዮጵያን የመበተን ዕቅድ በዚህኛው የጦርነት ምዕራፍ ይቋጫል›› ሲሉ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን  ገለጹ

3. ቻይና በትንፋሽ የሚወሰድ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ይፋ አደረገች

Sep 07, 202211:28
302 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

302 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሰኞ ነሐሴ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. በካራት ከተማ ሲካሄድ የነበረው የኮንሶ የምሁራን የምክክር ጉባኤ ተጠናቀቀ

2. መንግሥት ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

3. የኬንያ ፍ/ቤት የዊሊያም ሩቶ አሸናፊነትን አፀና

4. ሊዝ ትረስ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ

Sep 05, 202217:34
301 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

301 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. ሲጠበቅ የነበረው የኮንሶ ምሁራን አመታዊ የምክክር ጉባኤ ዛሬ በይፋ መጀመሩ ተገለጸ

2. በኮንሶ በኩል ወደ አርባምንጭ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 11 ኩንታል የቡና ምርት በቁጥጥር ሥር ዋለ

3. በኢትዮጵያ አየር ክልል ከተመታው አውሮፕላን ጋር በተያያዘ የየትኛውንም ሀገር ስም አልተጠቀሰም ሲል በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ

4. ከ20 ሺህ በላይ በሆኑ ንቦች የተነደፈው አሜሪካዊ ከሳምንት በኋላ ነፍስ ዘራ

5. ፖላንድ ጀርመን በ2ኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ላደረሰችባት ጉዳት ካሳ እንድትከፍላት ጠየቀች

Sep 01, 202212:44
300 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

300 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሰኞ ነሐሴ 23 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. የመብራት ኅያል ካራት ቅርጫፍ ጽ/ቤትና የካራት ማዘጋጃ ቤት ውዝግብ በውይይት መፈታቱ ተገለጸ

2. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር ለምስክር ትፈለጋላችሁ የተባሉ አርብቶ አደሮች በእሥርና እንግልት መዳረጋቸው ተገለጸ

3. ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ስምንት ወራት ውስጥ በ25 ከተሞች አገልግሎት እጀምራለሁ አለ

4. ሰሜን ኮሮያ ጠላትን ለማሳሳት በሚል ስምንት ተመሳሳይ ቤተ መንግስቶችን ገነባች

Aug 29, 202212:50
299 || ከእኛው ለእኛው የውይይት መርሃ ግብር || መጪው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ

299 || ከእኛው ለእኛው የውይይት መርሃ ግብር || መጪው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ

በዛሬው ውይይት፡ 

1) 2013 ዓ.ም መጨረሻ ላይ የተደረገው የመጀመሪያው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ ምን ምን አዎንታዊ ውጤቶችን አስገኘ? 

2) በአምናው የምክክር መድረክ የተቀመጡ ተግባራት ምን ምን ናቸው? የትኞቹስ ተሳኩ? የትኞቹስ አልተሳኩም? 

3) ከነሐሴ 26 እስከ 28፣ 2014 ዓ.ም ሊካሄድ ባለው 2ኛው የኮንሶ ምሁራን ምክክር ላይ ምን ምን ሐሳቦችን እንጠብቅ??

የሚሉና ሌሎችም ሐሳቦች በውይይቱ ተንሸራሽረዋል። 

Aug 27, 202202:30:31
298 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

298 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 19 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን 62 በኩፍኝ የተጠቁ ሰዎች መመዝገባቸውንና በሽታው ወረርሽን መሆኑን የዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ

2. የኮንሶ ዞን ምሁራን የምክክር መድረክ ከነሐሴ 26-28 እንደሚሆን ተገለጸ

3. የካራት ከተማ አስተዳደር ለዘመን መለወጫ በዓል ለከተማው ነዋሪዎች የሚሆን የአስቤዛ ባዛር ሊያዘጋጅ መሆኑን አስታወቀ

4. ኢትዮጵያ ከአጎአ እድል በመታገዷ ምክንያት ከሀገር የተሰደደ ኩባንያ አለመኖሩ ተገለጸ

5. ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያደረገች ባለው ጦርነት 20 በመቶ ግዛቷን ማጣቷ ተገለጸ

Aug 25, 202216:52
297 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

297 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ዕሮብ ነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. የኮንሶ ዞን መንግሥት የሚከተለው አካሄድ በመጪው የምሁራን ስብሰባ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳይኖረው የእርምት እርምጃዎችን መውሰድ እንዳለበት ተገለጸ

2. የኢትዮጵያ አገር መከላከያ ኃይል የጦር መሳሪያ ጭኖ የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላንን መቶ መጣሉን አስታወቀ

3. የተመድ ዋና ፀሃፊአንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ የተኩስ አቁም በአስቸኳይ ወደነበረበት እንዲመለስ አሳሰቡ

Aug 24, 202210:32
296 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

296 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሰኞ ነሐሴ 16 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. የኮንሶ ዞን ምክር ቤት በ5ኛ መደበኛ ስብሰባው ወቅታዊው የድርቅ ሁኔታ ላይ ምክክር ማድረጉ ተገለጸ

2. መንግሥት ከሕወሓት ጋር የፖለቲካ ውይይት በማድረግ ቀሪ ጉዳዮችን በብሔራዊ ምክክሩ እንዲፈቱ እፈልጋለሁ አለ

3. ሶማሊያ የሽብር ጥቃትን ቀድመው ያልተከላከሉ የሥራ ኃላፊዎችን እንደምትጠይቅ ገለጸች

Aug 22, 202212:01
295 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

295 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest

የዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 12  ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡

1. የኮንሶ ዞን ምክር ቤት በዛሬው ውሎው የተለያዩ ልማት ነክና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ መምከሩ ተገለጸ

2. የኮንሶ ዞን ምክር ቤት ለ2015 ዓ.ም 700 ሚልዮን ብር ገደማ በጀት በማጽደቅ ማምሻውን ስብሰባውን አጠናቀቀ

3. በኢትዮጵያ 12ኛ ክልል እንዲቋቋም የሚያስችል ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ የፌዴሬሽን ም/ቤት ወሰነ

Aug 18, 202212:16