Skip to main content
Martha's Point

Martha's Point

By Martha H. Kidane

A podcast where books are narrated and poetry is read. Mostly Amharic but some in English and perhaps a few in French.
የእኔ ነጥብ ንባብዎን ማገዝ ነው፤ ለእርስዎ የግንዛቤ መስመር አማራጭ ማዋጣት ያሰደስተኛል።
Available on
Google Podcasts Logo
Pocket Casts Logo
RadioPublic Logo
Spotify Logo
Currently playing episode

51-55

Martha's PointDec 20, 2023

00:00
04:04
51-55

51-55

ይህ መጽሐፉ ላይ በተቀመጡበት ከ፶፩-፶፶ ያሉት ናቸው።
Dec 20, 202304:04
41-50

41-50

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፵፩ እስከ ፶ የቀረቡበት ክፍል ነው።
Note: እዚህ ላይ "mentem non formam plus pollere" የሚለውን የአልሲያቶ ማህተም በአግባቡ ያላነበብሁት ሆኖ ይሰማኛል።
Jun 29, 202208:41
36-40

36-40

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፴፮ እስከ ፵ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
Jun 26, 202204:17
31-35

31-35

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፴፩ እስከ ፴፭ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
Jun 26, 202203:42
21-30

21-30

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፳፩ እስከ ፴ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው። ስለ አንዳንድ የቃላት ድግግሞሾች ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
Jun 26, 202208:02
ምን ጠላሁ...ነገር በሰለሞን ወሌ (1987)

ምን ጠላሁ...ነገር በሰለሞን ወሌ (1987)

ቃና-ጥበብ ከተሰኘው እና በ1987 በሰለሞን ወሌ ከተጻፈው የግጥም መድብል ላይ ገጽ 85. ላይ የሰፈረ ግጥም ነው።
Jun 08, 202202:15
11-20

11-20

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፲፩ እስከ ፳ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
Jun 04, 202209:13
1-10

1-10

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፩ እስከ ፲ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
Feb 16, 202207:45
እንዴት ነው የምናነበው፧

እንዴት ነው የምናነበው፧

የቁጥሮቹ ቅደም ተከተል በመጽሐፉ ላይ እንደሰፈሩበት ነው።
Feb 02, 202200:27
የተርጓሚው ማስታወሻ

የተርጓሚው ማስታወሻ

መጽሐፉ ላይ ከገጽ ፰-፲ ያለው የተርጓሚው የኤፍሬም ጀማል አብዱ ማስታወሻ ስለ መጽሐፉ
Sep 09, 202105:01
መግቢያ

መግቢያ

የግሬሻን ብልጣሶር የብልህነት መንገድ፤ ጀግናው የሚል ርእስ ያለውን እና በኤፍሬም ጀማል አብዱ ተተርጉሞ በቴዎድሮስ ሸዋንግዛው አርትዖቱ የተሠራለትን የ2013 አንደኛ እትም ክፍሎች መጽሐፉ ላይ እንደሠፈሩበት ቅደም ተከተል አጋራለሁ። ይህ የሽፋን ልባሱ፣ የመጀመሪያ አካፋይ ገጽ ላይ የሠፈረው አጭር ግጥም ከእነ መግቢያው የቀረበበት ነው። ቀጣዮቹ በቁጥር የተቀመጡ በመሆናቸው ርእሶቹም ያንን መልክ ይዘው ይቀጥላሉ።
Sep 03, 202105:31
ይህ ጅማሮ ለምን? (Why start this podcast?)

ይህ ጅማሮ ለምን? (Why start this podcast?)

This is the point why I have this podcast to begin with. This can be taken us an introduction to the whole podcast.
Sep 03, 202102:21